Amahe Manufacturing PLC

የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን

ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ያቀረባቸውን ደረጃቸውን የጠበቁ ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶችንና ዘመን ምድጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ክቡር ጃንጥራር አባይን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎበኙን ሲሆን ለከተማችን ህዘብም በታላቅ ቅናሽ አከፋፍለናል፡፡

Leave a Comment

ኢ-ፖስታ አድራሻወ ይፋ አይደረግም። መሞላት ያለባቸው መስኮች * ምልክት አላቸው

Scroll to Top