አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ. የተ. የግል ማህበር አዲስ ዘመን የቅዳሜ ታኅሣሥ 12, 2017 ዓ.ም. በኢኮኖሚ ገጹ በስኬት ዓምዱ እንዲህ ቃኝቶታል: መልካም ንባብ ከታላቅ ምስጋና ጋር
CamScanner 12-25-2024 17.52
ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ያቀረባቸውን ደረጃቸውን የጠበቁ ኃይል ቆጣቢ ታቤጋ የእንጀራ ምጣዶችንና ዘመን ምድጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ክቡር ጃንጥራር አባይን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጎበኙን ሲሆን ለከተማችን ህዘብም በታላቅ ቅናሽ አከፋፍለናል፡፡
የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን Read More »
አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ. የተ. የግል ማ. በሀገር ደረጃ መንግስት የኢነርጂ ቆጣቢነት እና ጥበቃ ስትራቴጂን ግብ ለማሳካት ለሚያደርገው ጥረት ድርጅታችን የኤሌክትሪክ ምጣድና ምድጃን በማምረት ላደረገው ተከታታይ የኃይል ቆጣቢ እና የቴክኖሎጂ ማሻሻያ እንዲሁም ደረጃውን የጠበቀ ምርት ማምረት የኢፊድሪ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚንስትር ፤ ሚንስትር ደኤታዎች፤ ሌሎችም የመንግስት ባለስልጣናትና ተባባሪና አጋር አካላት በተገኙበት በሃይሌ ግራንድ ሆቴል ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዋንጫ፤ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆናችንን ለተከበሩ የድርጅቱ ማኔጅመንት አባላትና ለሰራተኞች፤ ለደንበኞች፤ እንዲሁም አጋር ለሆኑ ለመንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ አካላት ስንገልጽ በደስታ ነው፤፤ የሰዎች እንቅስቃሴዎች የተፈጥሮን መልክዓ ምድራዊ ገጽታ ቀይረዋል.መልካም አዲስ ዓመት የ2017 አዲስ ዓመት ባዛር እና ኤግዚቢሽን ከጳጉሜ-1 እስከ 5/2016 በመስቀል አደባባይ በተካሔደው የ2017 አዲስ ዓመት… Read More ታላቅ ሽልማት!!! አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ. የተ. የግል ማ. በሀገር ደረጃ መንግስት የኢነርጂ… Read More የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውና ከነሀሴ 19 – 23 /2016 ዓ.ም የሚቆየው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ኤግዚቢሽንና ባዛር የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውና ከነሀሴ 19 – 23 /2016… Read More የዓለም ባንክ የስራ ሃላፊዎች ወርክሾፓችንን ሲጎበኙ … Read More አውደ ርዕይና ባዛር ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን የመክፈቻ ስነስርዓቱን ባማረ ሁኔታ ያካሄዱት የማርች ባንድ አባላት የድርጅታችን ምትቶች ሲጎበኙ … Read More “ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ… Read More
[the-post-grid id=”2258″ title=”amahe”]የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውና ከነሀሴ 19 – 23 /2016 ዓ.ም የሚቆየው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ኤግዚቢሽንና ባዛር ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል። አዉደ ርእዩን ከፍተኛ የመንግስት ሚንሰትሮችና የስራ ኃላፊዎች በጋራ የከፈቱት ሲሆን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ከተጋበዙት ጥቂት አምራች ተቋማት መካከል በመሆኑ ደስታውን እየገለጸ ክቡራን ደንበኞቻችን ሴንቸሪ ሞል አጠገብ በሚገኘው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጊቢ ውስጥ ምርቶቻችንን እንድትጎበኙና እንደየፍላጎታችሁ እንድትገዙ እንጋብዛለን ”ስለመረጡን እናመሰግናለን”
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውና ከነሀሴ 19 – 23 /2016 ዓ.ም የሚቆየው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ኤግዚቢሽንና ባዛር Read More »
ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ በይፋ ሲከፍቱ ድርጅታችን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር ስለምርቶቹ ገለጻ ሲያደርግ “ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የድርጅታችን ምትቶች ሲጎበኙ
“ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር Read More »