[the-post-grid id=”2258″ title=”amahe”]የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀውና ከነሀሴ 19 – 23 /2016 ዓ.ም የሚቆየው “የኢትዮጵያን ይግዙ” ኤግዚቢሽንና ባዛር ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት በሚኒስቴር መ/ቤቱ ቅጥር ጊቢ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።
አዉደ ርእዩን ከፍተኛ የመንግስት ሚንሰትሮችና የስራ ኃላፊዎች በጋራ የከፈቱት ሲሆን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ከተጋበዙት ጥቂት አምራች ተቋማት መካከል በመሆኑ ደስታውን እየገለጸ ክቡራን ደንበኞቻችን ሴንቸሪ ሞል አጠገብ በሚገኘው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጊቢ ውስጥ ምርቶቻችንን እንድትጎበኙና እንደየፍላጎታችሁ እንድትገዙ እንጋብዛለን
”ስለመረጡን እናመሰግናለን”