ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር አባይ በይፋ ሲከፍቱ ድርጅታችን አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ ማህበር ስለምርቶቹ ገለጻ ሲያደርግ

“ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት” ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ትናንት በአዲስ አበባ ሲከፈት አውደ ርዕይና ባዛሩን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የድርጅታችን ምትቶች ሲጎበኙ