Amahe Manufacturing PLC

ታላቅ ሽልማት!!!

አማሔ ማኑፋክቸሪንግ ኃላ. የተ. የግል ማ. በሀገር ደረጃ መንግስት የኢነርጂ ቆጣቢነት እና ጥበቃ ስትራቴጂን ግብ ለማሳካት ለሚያደርገው ጥረት ድርጅታችን የኤሌክትሪክ ምጣድና ምድጃን በማምረት ላደረገው ተከታታይ የኃይል ቆጣቢ እና የቴክኖሎጂ ማሻሻያ እንዲሁም ደረጃውን የጠበቀ ምርት ማምረት የኢፊድሪ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚንስትር ፤ ሚንስትር ደኤታዎች፤ ሌሎችም የመንግስት ባለስልጣናትና ተባባሪና አጋር አካላት በተገኙበት በሃይሌ ግራንድ ሆቴል ነሐሴ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዋንጫ፤ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፊኬት ተሸላሚ መሆናችንን ለተከበሩ የድርጅቱ ማኔጅመንት አባላትና ለሰራተኞች፤ ለደንበኞች፤ እንዲሁም አጋር ለሆኑ ለመንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ አካላት ስንገልጽ በደስታ ነው፤፤ የሰዎች እንቅስቃሴዎች የተፈጥሮን መልክዓ ምድራዊ ገጽታ ቀይረዋል.
መልካም አዲስ ዓመት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top